Announcement
Abiy Ahmed  ·  2026-07-29 04:33

Telegram @AbiyAhmedAliOfficial

Ethiopians joined hands and planted 800 million saplings in one night, only 5 days left to make another story! Dear children of my country. In these days, I call upon you to make the necessary preparations, to rise with determination and to realize the victory that we will achieve together. Let's plant hope together!

Notes

የኢትዮጵያውያን ክንድ ተባብሮ፣ በአንድ ጀምበር 800 ሚሊዮን ችግኞችን በመትከል ሌላ ታሪክ ለመስራት 5 ቀናት ብቻ ቀርተዋል! ውድ የሀገሬ ልጆች፤ በእነዚህ ቀናት አስፈላጊውን ዝግጅት እንድታደርጉ፣ በቁርጠኝነት እንድትነሱ እና በአንድነታችን የምናስመዘግበውን ድል እውን እንድናደርግ ጥሪዬን አቀርባለሁ። ‎በጋራ ተስፋን እንትከል!