Telegram @AbiyAhmedAliOfficial
Today, on the eve of our historic national consultation, I received Ethiopia's greatest friend, the Honorable Olisegun Obasanjo, at my office. We were able to discuss the upcoming national consultation and learn from previous activities; In particular, he shared with us his experience in leading the Biafra peace process. This is a great lesson for the unity and sustainable peace journey that Ethiopia will ensure through consultation. Ethiopia will always be grateful for your invaluable contribution!
Notes
ዛሬ በታሪካዊው የሀገራዊ ምክክራችን ዋዜማ፣ የኢትዮጵያ ታላቅ ወዳጅ የሆኑትን ክቡር ኦሊሴጉን ኦባሳንጆን በጽሕፈት ቤቴ ተቀብያለሁ። በመጪው ሀገራዊ ምክክር ዙሪያ ለመወያየት እንዲሁም ከዚህ ቀደም ካከናወኗቸው ተግባራት ጥበብ ለመቅሰም ችለናል፤ በተለይም የቢያፍራን የሰላም ሂደት በመምራት ያካበቱትን ልምድ አጋርተውናል። ይህም ኢትዮጵያ በምክክር ለምታረጋግጠው አንድነትና ዘላቂ የሰላም ጉዞ ላይ ትልቅ ትምህርት የሚሰጥ ነው። ኢትዮጵያ ለምታበረክቱት በዋጋ የማይተመን አስተዋጽኦ ሁልጊዜም የላቀ ምስጋናዋን ታቀርባለች!