Announcement
Abiy Ahmed
·
2026-07-03 05:41
Telegram @AbiyAhmedAliOfficial
Making the lifestyle of citizens comfortable and modern is the main goal of our corridor development program. We have seen the Corridor Development Project of Arba Mojang City. The service has started on the completed corridor works which include modern asphalt road and lights and digital screens. Our work to ensure the convenience of our cities by linking quality modern infrastructure with green development will continue!
Notes
የዜጎችን አኗኗር ምቹ እና ዘመናዊ ማድረግ የኮሪደር ልማት መርሃ-ግብራችን ዋነኛ ግብ ነው። ያየነው የአርባ ምንጭ ከተማ የኮሪደር ልማት ፕሮጀክት፤ ዘመናዊ የአስፋልት መንገድ እና መብራቶችን እና ዲጂታል ስክሪኖችን ያካተተ ሲሆን በተጠናቀቁት የኮሪደር ስራዎች ላይ አገልግሎቱ ተጀምሯል። ጥራቱን የጠበቀ ዘመናዊ መሠረተ-ልማትን ከአረንጓዴ ልማት ጋር በማስተሳሰር የከተሞቻችንን ምቹነት የማረጋገጥ ስራችን ተጠናክሮ ይቀጥላል!