Telegram @AbiyAhmedAliOfficial
The modern Hamasa Model Village, which rests on 79.4 hectares of land and is part of the Rural Corridor Development, was officially inaugurated today. The village is equipped with modern bathrooms, animal shelters, gardens, biogas and beehives to help increase the livelihood and productivity of the farmers, thus ensuring universal prosperity for the residents. This model village is the living fruit of our reform that has brought the dignity, comfort and economic benefits of the rural community to a higher level.
Notes
በ79.4 ሄክታር መሬት ላይ ያረፈውና የገጠር ኮሪደር ልማት አካል የሆነው ዘመናዊው የሀማሳ ሞዴል መንደር ዛሬ በይፋ ተመርቋል። መንደሩ የአርሶ አደሩን ኑሮና ምርታማነት ለማሳደግ የሚያግዙ ዘመናዊ የመታጠቢያ ክፍሎች፣ የእንስሳት ማደሪያ፣ የአትክልት ስፍራ፣ የባዮ ጋዝ እና የንብ ቀፎዎች የተሟሉለት በመሆኑ ለነዋሪዎች ሁለንተናዊ ብልጽግናን ያረጋግጣል። ይህ ሞዴል መንደር የገጠሩን ማህበረሰብ ክብር፣ ምቾት እና ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት ወደ ላቀ ደረጃ ያሸጋገረ የሪፎርማችን ህያው ፍሬ ነው።