Telegram @AbiyAhmedAliOfficial
Self-sufficient growth of domestic production is the foundation of our economic independence and sovereignty. The 'Yo Holding' coal factory that we visited today in Gamo Zone and which started working in August 2017; By substituting the needs of our industries in the country, it eliminated imported products and created job opportunities for local residents. The journey to ensure our economic supremacy by developing our country's natural resources through hard work in the country will continue!
Notes
የሀገር ውስጥ ምርትን በራስ አቅም ማሳደግ የኢኮኖሚ ነጻነታችን እና የሉዓላዊነታችን መሰረት ነው። ዛሬ በጋሞ ዞን የጎበኘነውና በወርሃ ነሐሴ 2017 ዓ.ም ሥራ የጀመረው 'ዮ ሆልዲንግ’ የድንጋይ ከሰል ፋብሪካ፤ የኢንዱስትሪዎቻችንን ፍላጎት በሀገር ውስጥ በመተካት ከውጭ የሚገባ ምርትን ያስቀረ ሲሆን ለአካባቢው ነዋሪዎችም የሥራ ዕድል ፈጥሯል። የሀገራችንን የተፈጥሮ ሀብት በጠንካራ ስራ በሀገር ውስጥ በማልማት የኢኮኖሚ ልዕልናችንን የምናረጋግጥበት ጉዞ ተጠናክሮ ይቀጥላል!