Telegram @AbiyAhmedAliOfficial
When the winter season arrives, the hand of kindness that we extend to our fellow citizens will be with us! We have officially launched this year's winter volunteer campaign in South West Showa Zone, Goro District. 20 houses will be built in the area according to the design, which is part of our Rural Corridor Development Programme. We can raise our country together only when we extend our hands to each other! Therefore, I call on every Ethiopian to participate in this work.
Notes
የክረምቱ ወቅት ሲደርስ፣ እኛም ለወገኖቻችን የምንዘረጋው የደግነት እጅ አብሮ ይጀግናል! በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን፣ ጎሮ ወረዳ የዘንድሮውን የክረምት የበጎ ፈቃድ ዘመቻ ዛሬ በይፋ አስጀምረናል። የገጠር ኮሪደር ልማት መርሃ-ግብራችን አካል በሆነው ዲዛይን መሠረት 20 ቤቶች በአካባቢው ይገነባሉ። ሀገራችንን በጋራ ማንሳት የምንችለው አንዳችን ለሌላችን እጃችንን ስንዘረጋ ብቻ ነው! ስለሆነም እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ በዚህ ሥራ እንዲሳተፍ ጥሪዬን አቀርባለሁ።