announcement
Abiy Ahmed  ·  2026-06-15 15:51

Telegram @AbiyAhmedAliOfficial

We officially launched this year's Green Footprint program today. We have set a goal to plant 8 billion saplings this year, and we are making steady progress to achieve our goal of 65 billion saplings. ‎ Join the movement and leave your green footprint for the next generation!

Notes

የዚህን ዓመት የአረንጓዴ ዐሻራ መርሃ-ግብር ዛሬ በይፋ አስጀምረናል። በዚህ ዓመት 8 ቢሊዮን ችግኞችን ለመትከል ግብ አስቀምጠን፣ ከፍ ወደ አደረግነው 65 ቢሊዮን ችግኞች ግብ የመድረስ ትልማችንን ለማሳካት በጽናት እየገሰገስን እንገኛለን። ‎ ‎ንቅናቄውን ተቀላቅለው ለመጭው ትውልድ አረንጓዴ ዐሻራዎን ያኑሩ!