announcement
Abiy Ahmed  ·  2026-06-15 06:39

Telegram @AbiyAhmedAliOfficial

Bischoff International Airport, which is the largest aviation infrastructure project in the history of Africa, is being built day and night with unceasing determination to welcome 110 million passengers a year and make Ethiopia one of the world's leading aviation centers!

Notes

‎በአፍሪካ ታሪክ ትልቁ የአቪዬሽን መሠረተ ልማት ፕሮጀክት የሆነው የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ፣ ሲጠናቀቅ በዓመት 110 ሚሊዮን መንገደኞችን ለመቀበልና ኢትዮጵያን ከዓለም ቀዳሚ የአቪዬሽን ማዕከላት ተርታ ለማሰለፍ ቀንና ሌሊት ባልተቋረጠ ቁርጠኝነት እየተገነባ ይገኛል!